LibreOffice 7.1 እርዳታ
ጭረት እና የ ገጽ ብዛት ምርጫ መወሰኛ
ይወስኑ የ ጭረት ምርጫ ለ ጽሁፍ ሰነድ
ራሱ በራሱ ጭረት ማስገቢያ በ አንቀጽ ውስጥ በሚያስፈልግበት ቦታ
አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር ያስገቡ ከ መስመሩ መጨረሻ በፊት የሚተወው ጭረት ከ መግባቱ በፊት
አነስተኛ የ ባህሪ ቁጥር ያስገቡ ከ መስመሩ መጀመሪያ በፊት የሚተወው ጭረት ከ ገባ በኋላ
ለ ተከታታይ መስመር ጭረት የሚደረግበት ከፍተኛውን ቁጥር ያስገቡ
የ ገጽ ወይንም የ አምዶች መጨረሻ ምርጫዎች
ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ የ መጨረሻ አይነት ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን
የ መጨረሻ አይነት ይምረጡ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት
ይምረጡ መጨረሻውን ማስገባት የሚፈልጉበትን
ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መጀመሪያው ገጽ ከ መጨረሻው በኋላ
ይምረጡ የ አቀራረብ ዘዴ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን ለ መጀመሪያው ገጽ ከ መጨረሻው በኋላ
የ ገጽ ቁጥር ያስገቡ ለ መጀመሪያው ገጽ መጨረሻውን ተከትሎ: እርስዎ መቀጠል የሚፈልጉ ከሆነ የ አሁኑ የ ገጽ ቁጥር መስጫ: ምልክት ማድረጊያውን ይተዉት ምልክት እንደ ተደረገበት
ለ አንቀጾች ከ ገጽ መጨረሻ በፊት እና በኋላ የ ጽሁፍ ፍሰት ምርጫ ይወስኑ
ጠቅላላ አንቀጹን ወደሚቀጥለው ገጽ መቀየሪያ ወይንም አምድ ከ ገጽ መጨረሻ በኋላ ማስገቢያ
የ አሁኑን አንቀጽ እና የሚቀጥለውን አንቀጽ አብሮ ማድረጊያ: መጨረሻ ወይንም የ አምድ መጨረሻ በሚያስገቡ ጊዜ
በ አንቀጽ ውስጥ ከ ገጽ መጨረሻ በፊት የሚኖረውን የ መስመሮች ቁጥር መወሰኛ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ቁጥር ያስገቡ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: በ ገጹ መጨረሻ ላይ የ መስመሮች ቁጥር ከ ተወሰነው በታች ከሆነ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: አንቀጹ ወደሚቀጥለው ገጽ ይቀየራል
በ አንቀጽ ውስጥ ከ ገጽ መጨረሻ በኋላ የሚኖረውን የ መስመሮች ቁጥር መወሰኛ በ መጀመሪያው ገጽ ላይ: ይህን ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ይምረጡ: እና ከዛ ቁጥር ያስገቡ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: በ ገጹ መጀመሪያ ላይ የ መስመሮች ቁጥር ከ ላይ ከ ተወሰነው በታች ከሆነ በ መስመሮች ሳጥን ውስጥ: የ መጨረሻው ቦታ ይስተካከላል
ብቸኛ.