የ ማጣሪያ ምርጫዎች
እርስዎን የ ማምጫ ማጣሪያ መምረጥ ያስችሎታል
የ ማጣሪያ ዝርዝር
ይምረጡ የ ማምጫ ማጣሪያ ለ መክፈት ለሚፈልጉት ፋይል
ይህን LibreOffice የ ፋይል አይነት ካላወቀው ሰነዱን እርስዎ መክፈት የሚፈልጉትን ከሚቀጥሉት አንዱን ይሞክሩ:
-
ይምረጡ የ ማምጫ ማጣሪያ ከ ዝርዝር ውስጥ
-
እርግጠኛ ይሁኑ የ ፋይሉ ተጨማሪ እንደሚስማማ ከ ፋይሉ አይነት ጋር ለምሳሌ: የ Microsoft Word ሰነድ ይህ እንዲኖረው ያስፈልጋል የ (*.doc) ተጨማሪ ለ LibreOffice ተገቢውን ማጣሪያ ለመጠቀም
-
የ ጎደለ ማጣሪያ ማምጫ መግጠሚያ በ LibreOffice ማሰናጃ ፕሮግራም